ነፃ
የመጀመሪያዎ የስራ ማስታወቂያ
ቤዚክ (መሰረታዊ)
በእያንዳንዱ የስራ ማስታወቂያ
1,000 ብር/ በአንድ የስራ ማስታወቂያ (ከቫት ውጪ)
አልፎ አልፎ ነው የሚቀጥሩት? በሙያሎጂ ላይ የስራ ማስታወቂያ በመልቀቅ ከአዲስ ተመራቂዎች እስከ ከፍተኛ ልምድ ያላቸውን በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ጎበዝ ባለሙያዎችን ያግኙ።
ነፃ የመጀመሪያ ማስታወቂያዎን ይጠይቁ- የመጀመሪያዎ የስራ ማስታወቂያ ነፃ ነው
- አንድ የስራ ማስታወቂያ ለ30 ቀናት በሙያሎጂ ላይ ይቆያል
- በኢትዮጵያ የባለሙያዎች ማህበረሰብ ውስጥ ያሉ ስራ ፈላጊዎችን ያግኙ
- የቀጣሪ ፕሮፋይል (ከማረጋገጫ ግምገማ ጋር)
- የማመልከቻ መቀበያ ሳጥን እና ለስራ ፈላጊዎች የሚሄድ መልዕክት
- የስራ መደብዎን በሙያሎጂ ማህበራዊ ገጾች ላይ ማጋራት
- በAI የተደገፈ የቅጥር ረዳት
