ነቢል ኢሚል

የማርኬቲንግ ኤክስፐርት እና የእንግሊዝኛ ቋንቋ መምህር

ፕሮፋይል

ሰላም ነቢል እባላለሁ። 

የኢንግሊዘኛ ቋንቋን ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም አስተምራለሁ። የመጀመሪያ ድግሪዬን በ Marketing Management እና ሁለተኛ ድግሪዬን በ Project management አጊኝቻለሁ። አለምአቀፍ በሆነው Coptic Medical missions ላይ Assistant coordinator በመሆን 6 ኣመት እንዲሁም CLI PLC ድርጅት ላይ Marketing Executive በመሆን 10 አመት ሰርቻለሁ አሁንም እየሰራሁ እገኛለሁ።

ቋንቋ ከሰዎች ጋር መግባባት እንድንችል፣ ሃሳባችንን በዙሪያችን ላለው ማህበረሰብ ለመግለጽ እና ለማካፈል ወሳኝ መሆኑን ለበርካታ ጊዜያት ከሀገር ውጪ በኖርኩባቸው ጊዜያት መረዳት ችያለሁ። እናም ይህን እውቀት የማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ሰዎች በቀላሉ እንዴት የኢንግሊዘኛ ቋንቋን መስማት እና መናገር እንደሚችሉ አስተምራለሁ። 

በ TikTok 250 ሺህ followers በላይ ያሉኝ ሲሆን በ YouTube ደግሞ 33.4K በላይ subscribers ባለው ቻናሌ ላይ እንግሊዘኛ እና አርብኛ ቋንቋ እያስተማርኩ እገኛልው። 

Try and fail, but never fail to tryThomas Edison

ያግኙን

+251904135555
nabil@muyalogy.com

ማህበራዊ ሚዲያ

Nabil Emil
Try and fail, but never fail to tryThomas Edison