እንግሊዝኛ ይማሩ፡ የመናገር እና የማዳመጥ ችሎታዎን ያሻሽሉ

እንግሊዝኛ ለመማር ዝግጁ ነዎት?
  • ደረጃ : መካከለኛ
  • ቋንቋ : አማርኛ
  • Lesson Note : አማርኛ
  • ሰዓት : 13:00 h
  • ክፍሎች : 36
  • ተጨማሪ መርጃዎች : 12
  • ፈተና : 8
  • በሞባይል፣ በዴስክቶፕ እና በቲቪ ያገኛሉ
  • የኮሚኒቲው የህይወት ዘመን አባል ይሆናሉ
  • የማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ

ስለ ኮርሱ መግለጫ

በእንግሊዝኛ ለመግባባት ተቸግራዋል? ከሰዎች ጋር በአዲስ ቋንቋ መናገር ከባድ ሊሆን እንደሚችል እንረዳለን፣ ለዚህም ነው በእንግሊዝኛ ቋንቋ ከሰዎች ጋር በቀላሉ የመነጋገር ጥበብን እንድትማሩ ይህን የኦንላይን ኮርስ ያዘጋጀነው። የእኛ ኮርስ እንግሊዘኛ ቋንቋ የአፍ መፍቻ ቋንቋችው ላልሆኑ ሰዎች የቃላት ዕውቀታቸውን ለማስፋት እና በዕለት ተዕለት ሁኔታዎች ውስጥ ውጤታማ በሆነ መንገድ ከሰዎች ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ መግባባት ለሚፈልጉ የተዘጋጅ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪም አዳዲስ ጓደኞች ለማፍራት፣ ከውጭ ሃገር ሰዎች ጋር የንግድ ስራ ለመስራት፣ የእንግሊዘኛ ፊልሞችን ያለማንም ዕርዳታ በራሳቸው ለመመልከት እንዲሁም ወደ ሌላ ሃገር ለማድረግ ለሚፍለጉ ሁሉ የተዘጋጀ ነው።

እንግሊዘኛ አለምአቅፍ ቋንቋ እንደመሆኑ፣ የእንግሊዘኛ መሰረታዊ ዕውቀት በአብዛኛዎቹ አገሮች ውስጥ ለመስራት እጅግ አስፈላጊ ነው።ሆኖም፣ የእኛ ኮርስ የእንግሊዝኛ ችሎታዎን ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግራል፣ ይህም አፍ መፍቻ ቋንቋችው እንግሊዘኛ እንደሆኑ ተወላጆች እንዲግባቡ እና በጣም የተወሳሰቡ ሃሳቦችዎን እንኳን በቀላሉ እንዲገልጹ ያስችልዎታል። ይህ ሁሉን አቀፍ ሥርዓተ-ትምህርት በእውነተኛ ህይወት ሁኔታዎች ላይ በማተኮር የሰዋስው፣ የቃላት አነጋገር እና የቃላት አጠራርን ጨምሮ ሁሉንም የእንግሊዘኛ ቋንቋ መሰረታዊ ነገሮችን ይሸፍናል።

ትምህርታችንን እንደጨረሱ በማንኛውም እንግሊዝኛ ተናጋሪ አገር በቀላሉ መጓዝ፣ ከአካባቢው ነዋሪዎች እና ሌሎች ተጓዦች ጋር መግባባት፣ ንግድ ማካሄድ፣ ትምህርት መማር እና ሌሎችንም ማድረግ ይችላሉ፡፡ እንግሊዘኛ ተናጋሪ ላልሆኑ ሰዎች የኛን ኮርስ ተደራሽ እና ቀላል ለማድረግ እንተጋለን፣ ስለዚህ ጀማሪም ሆኑ መካከለኛ ተናጋሪ፣ የእኛ ኮርስ ግቦዎትን ለማሳካት ይረዳዎታል።

መስፈርቶች

  • የኮምፒውተር እና የኢንተርኔት መሰረታዊ ዕውቀት
  • መሰረታዊ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ግንዛቤ (ጠቃሚ፣ ግን ግዴታ አይደለም)
  • የበይነመረብ ግንኙነት ያለው ኮምፒውተር ወይም ተንቀሳቃሽ ስልክ

ይህ ኮርስ ለማን ነው?

  • የእንግሊዝኛ አነባበብ ቅልጥፍናን ማሻሻል የሚፈልጉ የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው እንግሊዝኛ ያልሆኑ ተናጋሪዎች
  • የመስማት ችሎታቸውን ማሻሻል የሚፈልጉ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ተማሪዎች
  • በእንግሊዘኛ የመግባባት ችሎታቸውን ማሻሻል ለሚፈልጉ ፍሪላንሰሮች እና የቢዝነስ ሰዎች
  • የእንግሊዘኛ አካዳሚክ ብቃት ፈተናን ማለፍ ለሚፈልጉ ተማሪዎች
  • እንግሊዝኛ በመናገር እና በማዳመጥ በራስ መተማመን ማግኘት ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው

ምን ይማራሉ

እንግሊዝኛ ለመማር ዝግጁ ነዎት?
  • ደረጃ : መካከለኛ
  • ቋንቋ : አማርኛ
  • Lesson Note : አማርኛ
  • ሰዓት : 13:00 h
  • ክፍሎች : 36
  • ተጨማሪ መርጃዎች : 12
  • ፈተና : 8
  • በሞባይል፣ በዴስክቶፕ እና በቲቪ ያገኛሉ
  • የኮሚኒቲው የህይወት ዘመን አባል ይሆናሉ
  • የማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ

ከሙያሎጂ ኮርስ ምን ይጠቀማሉ

በራስ ፍጥነት መማር
Enjoy learning from home without a set schedule and with an easy-to-follow method. You set your own pace
በጥራት የተዘጋጁ ኮርሶችን ማግኘት
We curates its teacher roster and produces every course in-house to ensure a high-quality online learning experience
ከምርጥ ባለሙያዎች መማር
Learn valuable methods and techniques explained by top experts in the creative sector
በፈለጉት ቋንቋ መማር
Get life time access to courses in different languages and subtitles
ከባለሙያ መምህራን ጋር መገናኘት
Each expert teaches what they do best, with clear guidelines, true passion, and professional insight in every lesson
በእያንዳንዱ ኮርስ የማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ማግኘት
Get a custom certificate signed by your teacher for every course, Share it on your portfolio, social media, or wherever you like
የቅርብ ክትትል ማግኘት
Videos of the highest quality, so you don't miss a single detail, With unlimited access, you can watch them as many times as you need to perfect your technique
እውቀትን እና ሀሳቦችን መጋራት
Ask questions, request feedback, or offer solutions, Share your learning experience with other students in the community who are as passionate about creativity as you are